የኆኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በጥቅምት 1 ቀን 2004 ዓ.ም (November 9, 2011) በሲልቨር ሰፕሪንግ ሜሪላንድ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ መምህራን፣ ዘማሪያን፣ የሰንበት ት/ቤት አባላት እንዲሁም ምዕመናን እና ምዕመናት በተገኙበት በብፁዕ አቡነ አብርሃም ቡራኬ ተመሰረተ።